top of page

በዳያስፖራ ተሳትፎ ጉዳዮችና በሚሲዮኖች ለዳያስፖራ አባላት የሚሰጥ አገልግሎቶች እና ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

በሥራ ክፍሉ የሚሠጡ አገልግሎቶች: ከኢንቨስትመንት ተሳትፎ ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት፣

አገልግሎቱ የሚሰጥበት ቦታ :በሚሲዮን/በዋናው መ/ቤት፣

በአገልግሎት ፈላጊው ጥያቄ ሲቀርብ (በአካል፣በተወካይ በስልክና በሌሎችም) ማሟላት ያለበት መስፈርት: 

  • በሚኖርበት አገር የኤምባሲው / ቆንስላ ጽ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ፣

  • ለኢትዮጵያዊያን የሚኖርበት አገር የጸና የመኖሪያ ፈቃድ እና የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ፣

  • ለትውልድ ኢትዮጵያዊያን አገልግሎት የፀና የውጭ አገር ፓስፖርት ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ ፣

  • ጉዳያቸውን የሚገልጽ ማመልከቻ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ (በኤምባሲ ደብዳቤ ከሌለው) 

  • ከኤምባሲ የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ                                                                           ለበለጠ መረጃ ሰነዱ ዳውንሎድ ያድርጉ

Diaspora Engagement Affairs General Directorate
P. O. Box 393
Tele +251 115 51 38 84, +251 115 51 73 45
Fax +251 115 51 43 00
E-mail: mfa.daspora@mfa.gov.et
Addis Ababa, Ethiopia

bottom of page